Announcements

Chess general knowledge

Avatar of TROYbeen
| 0


Control of the center ማእከልን መቆጣጠር
በቼዛ ጨዋታ የሰሌዳውን አራት የመሀሌ ካሬዎች
መቆጣጠር እጅግ ወሳኝ ስትራቴጂያዊ አስፈላጊነት አለው፡፡
ለማጥቃትም ሆነ ለመከላከል ስሌተ-ዝዋሬ ቅርቡ
መተላለፊያ ማእከል ነው፡፡ ብዙ የማእከል ካሬ የተቆጣጠረ
ተጫዋች አቋማዊ ተጠቃሚነቱ ትልቅ ነው፡፡